Full-TimeFemale only
የፅዳት ሰራተኛ
Location
አዲስ አበባ 22
Salary
በስምምነት
Experience
6 ወር
Working hours
1:00 – 12:00
Positions
2
Apply before
October 12, 2026
About this role
በክሊኒኩ ውስጥ ንፅህናን በመጠበቅ የስራ ቦታው ሁልጊዜ ንፁህ፣ የተደራጀ እና ለታካሚዎችና ለሰራተኞች ተስማሚ እንዲሆን የሚሰራ ኃላፊነት ያለው የፅዳት ሰራተኛ እንፈልጋለን
Key responsibilities
- የክሊኒኩን ክፍሎች በየቀኑ ማፅዳት
- የቆሻሻ አወጋገድን በአግባቡ መከታተል
- የመቀበያ ቦታ፣ ክፍሎች እና ሌሎች የስራ ቦታዎችን ንፁህ ማድረግ
- መፀዳጃ ቤቶችን በአግባቡ ማፅዳት
- የፅዳት እቃዎችን በአግባቡ መጠቀም
Requirements
- የፅዳት ስራ ልምድ ካለ ተመራጭ ነው
- በቡድን መስራት የሚችል/የምትችል
- ታታሪ እና ኃላፊነት ያለው/ያላት
- ንፅህናን የሚወድ/የምትወድ
- ስራውን በጊዜ የሚያከናውን/የምታከናውን